ፀጋነሽ አለማየሁ እና ሀብታሙ ማለቦ

ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን

ፀጋነሽእናሀብታሙ

የደስታቸው ተካፋይ እንዲሆኑ ጋብዘዎታል

ቅዳሜ, ህዳር 5, 2019

አዲስ አበባ, ኢትዮጲያ · ከቀኑ 9:00

“በልዑል መጠግያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውሰጥ ያድራል።”

መዝ 91:1

የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን

ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር የልጃችን አቶ ሀብታሙ ማለቦ እና የወ/ሪት ፀጋነሽ አለማየሁ የሰርግ ፕሮግራም ህዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም. ይደረጋል።

በዚህ ቀን በሚኖረው የቃል ኪዳን ስነ-ስርዓት ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ በኮተ/ቃ/ቤ ከ_________ጋር ተገኝተው የደስታችን ተካፋይ እንዲሆኑ እና አብረን ጌታን እንድናመሰግን በማክበር ጠርተናል።

አክባሪ ጠሪዎ፦

አቶ አለማየሁ ሳታ እና ወ/ሮ አበበች ኢያሱ

የሰርግ ፕሮግራም

  1. 9:00

    የቃል ኪዳን ስነ-ስርዓት

    ኮተቤ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን

ሳይን ቦርድ

መልእክት ይጻፉ

ለፀጋነሽ እና ለሀብታሙ መልእክት ጻፉ። ይህ መልእክት ይህንን ገጽ በሚጎበኙ ሰዎች ሁሉ ይታያል።

ለመክፈት አንዴ ይንኩ