
ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን
ፀጋነሽእናሀብታሙ
የደስታቸው ተካፋይ እንዲሆኑ ጋብዘዎታል
ቅዳሜ, ህዳር 5, 2019
አዲስ አበባ, ኢትዮጲያ · ከቀኑ 9:00
“በልዑል መጠግያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውሰጥ ያድራል።”
መዝ 91:1
የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን
ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር የልጃችን አቶ ሀብታሙ ማለቦ እና የወ/ሪት ፀጋነሽ አለማየሁ የሰርግ ፕሮግራም ህዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም. ይደረጋል።
በዚህ ቀን በሚኖረው የቃል ኪዳን ስነ-ስርዓት ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ በኮተ/ቃ/ቤ ከ_________ጋር ተገኝተው የደስታችን ተካፋይ እንዲሆኑ እና አብረን ጌታን እንድናመሰግን በማክበር ጠርተናል።
አክባሪ ጠሪዎ፦
አቶ አለማየሁ ሳታ እና ወ/ሮ አበበች ኢያሱ
ከወደድናቸው ፎቶዎች ጥቂቶቹ
00
ቀናት
00
ሰአታት
00
ደቂቃዎች
00
ሰከንዶች
እስከ ቅዳሜ, ህዳር 5, 2019 በ ከቀኑ 9:00 ያለው የጊዜ ቆጠራ
የሰርግ ፕሮግራም

9:00
የቃል ኪዳን ስነ-ስርዓት
ኮተቤ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን
የቃል ኪዳን ቦታ
አቅጣጫ ለማግኘት በካርታው ላይ ያለውን ፒን ይንኩ — Google Maps ይከፈታል።
ሳይን ቦርድ
መልእክት ይጻፉ
ለፀጋነሽ እና ለሀብታሙ መልእክት ጻፉ። ይህ መልእክት ይህንን ገጽ በሚጎበኙ ሰዎች ሁሉ ይታያል።
ለመክፈት አንዴ ይንኩ